am_tn/pro/31/18.md

689 B

ታውቃለች

በጥንቃቄ በማየት ትገነዘባለች

ሌሊቱንም ሙሉ መብራቷ አይጠፋም

ይህ ምናልባት ግነት ሊሆን ይችላል፡- ሌሊቱን ሁሉ ቆይታ ትሰራለች፣ ነገር ግን ጸሐይ ጠልቃ እስከምትወጣ ድረስ አይደለም” አማራጭ ትርጉም፡- “ስራዋን ስትሰራ ሌሊቱን ሁሉ መብራቷን ታበራለች” (ግነትና ጅምላ ፍረጃ እና ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

እንዝርት

ሹል ጫፍ ያለው ክር ለመፍተል የሚጠቅም በጣም ቀጭን እንጨት