# ታውቃለች በጥንቃቄ በማየት ትገነዘባለች # ሌሊቱንም ሙሉ መብራቷ አይጠፋም ይህ ምናልባት ግነት ሊሆን ይችላል፡- ሌሊቱን ሁሉ ቆይታ ትሰራለች፣ ነገር ግን ጸሐይ ጠልቃ እስከምትወጣ ድረስ አይደለም” አማራጭ ትርጉም፡- “ስራዋን ስትሰራ ሌሊቱን ሁሉ መብራቷን ታበራለች” (ግነትና ጅምላ ፍረጃ እና ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ) # እንዝርት ሹል ጫፍ ያለው ክር ለመፍተል የሚጠቅም በጣም ቀጭን እንጨት