am_tn/pro/28/01.md

12 lines
1.1 KiB
Markdown

# በምድሪቱ በደል ምክንያት
“በደል” የሚለው ረቂቅ ስም እንደ ግስ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ምድሪቱ በበደለችው በደል ምክንያት” (ረቂቅ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
# የምድሪቱ በደል
ይህ በምድሪቱ የሚኖረው ሕዝብ ኃጢአት ምትክ ስም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የምድሪቱ ሕዝብ በደል” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
# ማስተዋልና እውቀት ባለው ሰው
ከዚህ የምናገኘው አመልካች መረጃ ይህ ሰው መሪ ወይም ገዢ መሆነኑ ነው፡፡ “ማስተዋል” እና “እውቀት” የሚሉት ረቂቅ ስሞች እንደ ግስ ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በሚያስተውልና እንዴት መምራት እንዳለበት በሚያውቅ ሰው” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ እና ረቂቅ ስም የሚለውን ይመልከቱ)