am_tn/pro/10/16.md

12 lines
942 B
Markdown

# ደሞዝ … ትርፍ
እነዚህ ቃላቶች ብዙውን ጊዜ የሚያመለክቱት ሰራተኛ የሚከፈለውን ገንዘብ ነው፡፡ እዚህ ላይ ትክክለኛውን ነገር የመስራት ወይም ደግሞ ትክክለኛ ያልሆነውን ነገር የመስራት ውጤት ይወክላሉ፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
# ተግሣጽን የሚጠብቅ በሕይወት መንገድ
“ጥበብ ያለበትን ምክር የሚታዘዝ ሰው ረጅምና ደስተኛ ሕይወት ይኖረዋል”
# ተግሳጽን የማይቀበል ሰው ግን ይስታል
ይህ በገቢር ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጥበብ የተሞላበት ምክር የማይቀበል ሰው ግን ጥሩ ሕይወት አይኖረውም” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)