am_tn/pro/10/16.md

942 B

ደሞዝ … ትርፍ

እነዚህ ቃላቶች ብዙውን ጊዜ የሚያመለክቱት ሰራተኛ የሚከፈለውን ገንዘብ ነው፡፡ እዚህ ላይ ትክክለኛውን ነገር የመስራት ወይም ደግሞ ትክክለኛ ያልሆነውን ነገር የመስራት ውጤት ይወክላሉ፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ተግሣጽን የሚጠብቅ በሕይወት መንገድ

“ጥበብ ያለበትን ምክር የሚታዘዝ ሰው ረጅምና ደስተኛ ሕይወት ይኖረዋል”

ተግሳጽን የማይቀበል ሰው ግን ይስታል

ይህ በገቢር ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጥበብ የተሞላበት ምክር የማይቀበል ሰው ግን ጥሩ ሕይወት አይኖረውም” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)