am_tn/phm/01/08.md

7 lines
577 B
Markdown

# ፊልሞን 1፡ 8-9
በክርስቶስ ያለን ድፍረት ሁሉ
አማራጭ ትርጉሞች "ከክርስስ የተነሣ ያለን ሥልጣን" ወይም "ከክርስቶስ የተነሣ ያለን ብርታት፡፡" አማራጭ ትርጉም: "የክርስቶስ ሐዋርያ በመሆነ ያለኝ ሥልጣን፡፡"
ይሁን እንጂ ከፍቅር የተነሣ
አማራጭ ትርጉም 1) "የእግዚአብሔርን ሕዝብ እንደሚትወድ ስለማውቅ" 2) "እኔን ስለምትወደኝ" ወይም 3) "አንተን ስለሚወድህ፡፡"