am_tn/phm/01/08.md

577 B

ፊልሞን 1፡ 8-9

በክርስቶስ ያለን ድፍረት ሁሉ አማራጭ ትርጉሞች "ከክርስስ የተነሣ ያለን ሥልጣን" ወይም "ከክርስቶስ የተነሣ ያለን ብርታት፡፡" አማራጭ ትርጉም: "የክርስቶስ ሐዋርያ በመሆነ ያለኝ ሥልጣን፡፡" ይሁን እንጂ ከፍቅር የተነሣ አማራጭ ትርጉም 1) "የእግዚአብሔርን ሕዝብ እንደሚትወድ ስለማውቅ" 2) "እኔን ስለምትወደኝ" ወይም 3) "አንተን ስለሚወድህ፡፡"