am_tn/oba/01/20.md

2.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ከቁጥር 16-21 እግዚአብሄር የይሁዳ ሕዝብ የኤዶምን ምድር እንደሚወርስ በአብድዩ በኩል ይናገራል፡፡

ይህም የ እስራኤል ልጆች የጭፍራቸው ምርኮ

  1. ምርኮኞች ከሰምን የእሰራኤል መንግስት ወደ ሶርያ መወሰዳቸውን
  2. ከእየሩሳሌም ውጭ የሚኖሩ ይሁዳ ህዝቦች ወደ በባቢለን ተወስዷል፡፤ ሁለቱም ትርጉም ሊሆን ይችላል፡፤

ጭፍራ

ብዙ ቁጥር ያለው ሕዝብ

እስከ ሰራጵያ ድረስ

ሰራጵያ ከእስረኤል በስተሰቤን በሜርትራንያን ባህር ዳርቻ በጠየርና በሲዶን መካከል የምትገኝ የፎኒሺያን ከተማ ነበረች፡፤

የኢየሩሳሌም ምርኮኞች

ይህ ቡድን ወገን) ከእየሩሳሌም ውጪ የኖሩ ነበሩ ሲሆን ከሰሜን መንግስት ከሆኑት እስራኤላውያን ወይም አይሁድ ህዝብ ይለያሉ፡፤

ስፋራድ

አቕጣጫው የማይታወቅ የቦታ ስም ነው፡፤ አንዳንድ ዋቂዎች እንደሚሉት በሊዲያ ግዛት የምትገኝ የሳርድስ ከተማ ነች ( የስም ትርጉም ተመልከት)

በኤሳውያን ተራራ ላይ ይፈርዱ ዘንድ አዳኞች ወደ ፅ ዮን ተራራ ላይ ይወጣሉ፡፡

-አዳኞች እስከ እየሩሳሌም ይሄዳሉ ከዚያም ሆነው ኤዶምን የገዛሉ

አዳኞች

  1. ”እግዚአብሄር ኤዶምን ሊቀጣ የሚጠቀምበቸው የተለያዩ የእስራኤል የጦር መሪዎች”
  2. .”የተወጁት” እና የተመለሱት የአይሁድ ምርኮኞች ይገልፃል፡፡ በሁለቱም መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡

መንግስቱም ለእግዚአብሄር የሆናል

እግዚአብሄር እራሱ በመንግስት ላይ ገዢ እንደሆነ የሚያሳይ ሀረግ ነው፡፡ ተርጓሚው” እግዚአብሄር ንጉሳቸው ይሆናል”