# አጠቃላይ መረጃ ከቁጥር 16-21 እግዚአብሄር የይሁዳ ሕዝብ የኤዶምን ምድር እንደሚወርስ በአብድዩ በኩል ይናገራል፡፡ # ይህም የ እስራኤል ልጆች የጭፍራቸው ምርኮ 1. ምርኮኞች ከሰምን የእሰራኤል መንግስት ወደ ሶርያ መወሰዳቸውን 2. ከእየሩሳሌም ውጭ የሚኖሩ ይሁዳ ህዝቦች ወደ በባቢለን ተወስዷል፡፤ ሁለቱም ትርጉም ሊሆን ይችላል፡፤ # ጭፍራ ብዙ ቁጥር ያለው ሕዝብ # እስከ ሰራጵያ ድረስ ሰራጵያ ከእስረኤል በስተሰቤን በሜርትራንያን ባህር ዳርቻ በጠየርና በሲዶን መካከል የምትገኝ የፎኒሺያን ከተማ ነበረች፡፤ # የኢየሩሳሌም ምርኮኞች ይህ ቡድን ወገን) ከእየሩሳሌም ውጪ የኖሩ ነበሩ ሲሆን ከሰሜን መንግስት ከሆኑት እስራኤላውያን ወይም አይሁድ ህዝብ ይለያሉ፡፤ # ስፋራድ አቕጣጫው የማይታወቅ የቦታ ስም ነው፡፤ አንዳንድ ዋቂዎች እንደሚሉት በሊዲያ ግዛት የምትገኝ የሳርድስ ከተማ ነች ( የስም ትርጉም ተመልከት) # በኤሳውያን ተራራ ላይ ይፈርዱ ዘንድ አዳኞች ወደ ፅ ዮን ተራራ ላይ ይወጣሉ፡፡ -አዳኞች እስከ እየሩሳሌም ይሄዳሉ ከዚያም ሆነው ኤዶምን የገዛሉ # አዳኞች 1. ”እግዚአብሄር ኤዶምን ሊቀጣ የሚጠቀምበቸው የተለያዩ የእስራኤል የጦር መሪዎች” 2. .”የተወጁት” እና የተመለሱት የአይሁድ ምርኮኞች ይገልፃል፡፡ በሁለቱም መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ # መንግስቱም ለእግዚአብሄር የሆናል እግዚአብሄር እራሱ በመንግስት ላይ ገዢ እንደሆነ የሚያሳይ ሀረግ ነው፡፡ ተርጓሚው” እግዚአብሄር ንጉሳቸው ይሆናል”