am_tn/oba/01/20.md

39 lines
2.1 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አጠቃላይ መረጃ
ከቁጥር 16-21 እግዚአብሄር የይሁዳ ሕዝብ የኤዶምን ምድር እንደሚወርስ በአብድዩ በኩል ይናገራል፡፡
# ይህም የ እስራኤል ልጆች የጭፍራቸው ምርኮ
1. ምርኮኞች ከሰምን የእሰራኤል መንግስት ወደ ሶርያ መወሰዳቸውን
2. ከእየሩሳሌም ውጭ የሚኖሩ ይሁዳ ህዝቦች ወደ በባቢለን ተወስዷል፡፤ ሁለቱም ትርጉም ሊሆን ይችላል፡፤
# ጭፍራ
ብዙ ቁጥር ያለው ሕዝብ
# እስከ ሰራጵያ ድረስ
ሰራጵያ ከእስረኤል በስተሰቤን በሜርትራንያን ባህር ዳርቻ በጠየርና በሲዶን መካከል የምትገኝ የፎኒሺያን ከተማ ነበረች፡፤
# የኢየሩሳሌም ምርኮኞች
ይህ ቡድን ወገን) ከእየሩሳሌም ውጪ የኖሩ ነበሩ ሲሆን ከሰሜን መንግስት ከሆኑት እስራኤላውያን ወይም አይሁድ ህዝብ ይለያሉ፡፤
# ስፋራድ
አቕጣጫው የማይታወቅ የቦታ ስም ነው፡፤ አንዳንድ ዋቂዎች እንደሚሉት በሊዲያ ግዛት የምትገኝ የሳርድስ ከተማ ነች ( የስም ትርጉም ተመልከት)
# በኤሳውያን ተራራ ላይ ይፈርዱ ዘንድ አዳኞች ወደ ፅ ዮን ተራራ ላይ ይወጣሉ፡፡
-አዳኞች እስከ እየሩሳሌም ይሄዳሉ ከዚያም ሆነው ኤዶምን የገዛሉ
# አዳኞች
1. ”እግዚአብሄር ኤዶምን ሊቀጣ የሚጠቀምበቸው የተለያዩ የእስራኤል የጦር መሪዎች”
2. .”የተወጁት” እና የተመለሱት የአይሁድ ምርኮኞች ይገልፃል፡፡ በሁለቱም መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡
# መንግስቱም ለእግዚአብሄር የሆናል
እግዚአብሄር እራሱ በመንግስት ላይ ገዢ እንደሆነ የሚያሳይ ሀረግ ነው፡፡
ተርጓሚው” እግዚአብሄር ንጉሳቸው ይሆናል”