am_tn/oba/01/19.md

825 B

አጠቃላየ መረጃ

ከቁጥር 16-21 እግዚአብሄር የይሁዳ ህዝብ የአዳምን ምድር እንደሚወርስ በአብድዩ በኩል ይናገራል፡፡

የደቡብም ሰዎች የኤሳውን ተራራ ይወርሳሉ

“በደቡብም የሚኖሩ እስራኤላውያን የዶማውያንን ምድር ይወስዳሉ”

የቆላውም ሰዎች

በምዕራብ ኮረብታማ የሚኖሩ እስራኤላውያን በምርኮ የፍልስጤማውያንን ምድር በምርኮ ይወርሳሉ ፡፡

ይወርሳሉ

ይህ በአጠቃላይ የእስራኤልን ሕዝብ ለመግለፅ ነው፡፡

ብንያምም ይወርሳል

“የብንያም ጎሳ ይወርሳል” ወይም የብንያም ዘር ሐረግ ( ነገድ) ይወርሳል፡፡