am_tn/oba/01/19.md

20 lines
825 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አጠቃላየ መረጃ
ከቁጥር 16-21 እግዚአብሄር የይሁዳ ህዝብ የአዳምን ምድር እንደሚወርስ በአብድዩ በኩል ይናገራል፡፡
# የደቡብም ሰዎች የኤሳውን ተራራ ይወርሳሉ
“በደቡብም የሚኖሩ እስራኤላውያን የዶማውያንን ምድር ይወስዳሉ”
# የቆላውም ሰዎች
በምዕራብ ኮረብታማ የሚኖሩ እስራኤላውያን በምርኮ የፍልስጤማውያንን ምድር በምርኮ ይወርሳሉ ፡፡
# ይወርሳሉ
ይህ በአጠቃላይ የእስራኤልን ሕዝብ ለመግለፅ ነው፡፡
# ብንያምም ይወርሳል
“የብንያም ጎሳ ይወርሳል” ወይም የብንያም ዘር ሐረግ ( ነገድ) ይወርሳል፡፡