# አጠቃላየ መረጃ ከቁጥር 16-21 እግዚአብሄር የይሁዳ ህዝብ የአዳምን ምድር እንደሚወርስ በአብድዩ በኩል ይናገራል፡፡ # የደቡብም ሰዎች የኤሳውን ተራራ ይወርሳሉ “በደቡብም የሚኖሩ እስራኤላውያን የዶማውያንን ምድር ይወስዳሉ” # የቆላውም ሰዎች በምዕራብ ኮረብታማ የሚኖሩ እስራኤላውያን በምርኮ የፍልስጤማውያንን ምድር በምርኮ ይወርሳሉ ፡፡ # ይወርሳሉ ይህ በአጠቃላይ የእስራኤልን ሕዝብ ለመግለፅ ነው፡፡ # ብንያምም ይወርሳል “የብንያም ጎሳ ይወርሳል” ወይም የብንያም ዘር ሐረግ ( ነገድ) ይወርሳል፡፡