am_tn/oba/01/10.md

38 lines
1.8 KiB
Markdown

# አጠቃላይ መረጃ
እግዚአብሄር መልእክቱን ለኤዶም በአብድዩ በኩል መስጠቱን ቀጥሏል፡፡
# ወንድምህ ያዕቆብ
እዚህ ጋር ያዕቆብ የሚወክለው የዘር ሃረጉን ነው፡፡ ምክኒያቱም ያዕቆብ የኤሳው ወንድም ስለሆነ የኤዶም ሰዎች የያዕቆብ ዘር ሐረግ ልጆች ወንድም እንዲሆኑ ተደርጎ ስለተነገረ
ተርጓሚው “ የያዕቆብ ዘር ሃረግ (ነገድ) የሆኑትን ዘመዶችህ”
# እፍረት ይከድንሃል
በኣንድ ነገር መከደን የህይወት ልምምድን ማሳያ ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚው - ፈጽሞ ታፍራለህ ( ፈሊጣዊ ተመልከት)
# ለዘላለም ትጠፋለህ
ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚው - በፍፁም ዳግመኛ ተመልሶ አይኖርም
# በፊቱ አንፃር በቆምህ ቀን
አይቶ ለመረዳት ምንም አለማድረግ
# እንግዶች
ለኬላ ወገን የሆኑ ሰዎች
# ጭፍራቸውን
ይህ ስለያዕቆብ ሲሆን የእስራኤልን ህዝብ ለመግለፅ ነው፡፡
# በኢየሩሳሌምም ዕጣ ተጣጣሉ
ይህ ሐረግ የሚያሳው ከኢየሩሳሌም የዘረፉትን ውድ ንብረቶች ማን እንደሚወስድ ለመወሰን ነው፡፡
# ከእነርሱ እንዳንዱ ነበርክ
“አንተ ደግሞ እንደ እንግዶችና እንደ ባዕዳኑ ነበርክ” ይህ የሚያሳየው እስራኤልን አለመረዳታቸው ነው፡፡
ቋንቋ ሲቀመጥ፡ ተርጓሚው “አንተም ልክ እንደጠላቶች ነበርክ እስራኤልንም አልረዳህም፡፡”