am_tn/oba/01/10.md

1.8 KiB

አጠቃላይ መረጃ

እግዚአብሄር መልእክቱን ለኤዶም በአብድዩ በኩል መስጠቱን ቀጥሏል፡፡

ወንድምህ ያዕቆብ

እዚህ ጋር ያዕቆብ የሚወክለው የዘር ሃረጉን ነው፡፡ ምክኒያቱም ያዕቆብ የኤሳው ወንድም ስለሆነ የኤዶም ሰዎች የያዕቆብ ዘር ሐረግ ልጆች ወንድም እንዲሆኑ ተደርጎ ስለተነገረ ተርጓሚው “ የያዕቆብ ዘር ሃረግ (ነገድ) የሆኑትን ዘመዶችህ”

እፍረት ይከድንሃል

በኣንድ ነገር መከደን የህይወት ልምምድን ማሳያ ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚው - ፈጽሞ ታፍራለህ ( ፈሊጣዊ ተመልከት)

ለዘላለም ትጠፋለህ

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚው - በፍፁም ዳግመኛ ተመልሶ አይኖርም

በፊቱ አንፃር በቆምህ ቀን

አይቶ ለመረዳት ምንም አለማድረግ

እንግዶች

ለኬላ ወገን የሆኑ ሰዎች

ጭፍራቸውን

ይህ ስለያዕቆብ ሲሆን የእስራኤልን ህዝብ ለመግለፅ ነው፡፡

በኢየሩሳሌምም ዕጣ ተጣጣሉ

ይህ ሐረግ የሚያሳው ከኢየሩሳሌም የዘረፉትን ውድ ንብረቶች ማን እንደሚወስድ ለመወሰን ነው፡፡

ከእነርሱ እንዳንዱ ነበርክ

“አንተ ደግሞ እንደ እንግዶችና እንደ ባዕዳኑ ነበርክ” ይህ የሚያሳየው እስራኤልን አለመረዳታቸው ነው፡፡ ቋንቋ ሲቀመጥ፡ ተርጓሚው “አንተም ልክ እንደጠላቶች ነበርክ እስራኤልንም አልረዳህም፡፡”