# አጠቃላይ መረጃ እግዚአብሄር መልእክቱን ለኤዶም በአብድዩ በኩል መስጠቱን ቀጥሏል፡፡ # ወንድምህ ያዕቆብ እዚህ ጋር ያዕቆብ የሚወክለው የዘር ሃረጉን ነው፡፡ ምክኒያቱም ያዕቆብ የኤሳው ወንድም ስለሆነ የኤዶም ሰዎች የያዕቆብ ዘር ሐረግ ልጆች ወንድም እንዲሆኑ ተደርጎ ስለተነገረ ተርጓሚው “ የያዕቆብ ዘር ሃረግ (ነገድ) የሆኑትን ዘመዶችህ” # እፍረት ይከድንሃል በኣንድ ነገር መከደን የህይወት ልምምድን ማሳያ ፈሊጣዊ ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚው - ፈጽሞ ታፍራለህ ( ፈሊጣዊ ተመልከት) # ለዘላለም ትጠፋለህ ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚው - በፍፁም ዳግመኛ ተመልሶ አይኖርም # በፊቱ አንፃር በቆምህ ቀን አይቶ ለመረዳት ምንም አለማድረግ # እንግዶች ለኬላ ወገን የሆኑ ሰዎች # ጭፍራቸውን ይህ ስለያዕቆብ ሲሆን የእስራኤልን ህዝብ ለመግለፅ ነው፡፡ # በኢየሩሳሌምም ዕጣ ተጣጣሉ ይህ ሐረግ የሚያሳው ከኢየሩሳሌም የዘረፉትን ውድ ንብረቶች ማን እንደሚወስድ ለመወሰን ነው፡፡ # ከእነርሱ እንዳንዱ ነበርክ “አንተ ደግሞ እንደ እንግዶችና እንደ ባዕዳኑ ነበርክ” ይህ የሚያሳየው እስራኤልን አለመረዳታቸው ነው፡፡ ቋንቋ ሲቀመጥ፡ ተርጓሚው “አንተም ልክ እንደጠላቶች ነበርክ እስራኤልንም አልረዳህም፡፡”