am_tn/oba/01/01.md

2.3 KiB

የአብድዮ ራዕይ

"ይህ የመፅሐፍ ርዕስ ነዉ " "ራዕይ " የሚለዉ ቃል አጠቃላይ ከያህዌ የሆነ መልዕክት ነዉ እንጂ አብድዮ መልዕክት ወይም የአብድዮ ትንቢት "

ጌታ ያህዌ ስለ ኤዶም ይህን ብሏል

ይህ ለአንባቢዉ የአብዲዮ መፅሐፍ መልዕክት ስለ ኤዶም መሆኑን ነዉ፡፡

ያህዌ

ይህ ስም እግዚብሔር በብሉይ ኪዳን ለህዝቡ እራሱን የገለጠበት ነዉ፡፡(በትርጉም ገፅ ላይ ያለዉን የያህዌን ትርጉም ተመልከት )

- መልክተኛ ተልኳል

ይህ በገቢር መልኩ ልቀመጥ ይችላል ተርጔሚዉ "ያህዌ መልዕክተኛ ልኳል "

ተነስ

"መቆም " ይህ ቃል ህዝብን ዝግጁ ለማድረግ ይጠቅም ነበር፡፡

እሷን ለመቋቋም ተነስ

እሷ የሚለዉ ቃል ኤዶምን ህዝብ ለመግለፅ የተጠቀሰ ሲሆን የኤዶም ህዝብ የቅፅል ስም ነዉ፡፡ ስለዚህ " እነሱን" እየተባለ ልተረጎምም ይችላል፡፡

እነሆ እሠራሃለዉ /አበጃጃሃለዉ /

ቁጥር 2 ስጀምር አብድዮ ያህዌ በቀጥታ ለኤዶም እንደተናገረ ፅፏል፡፡

ተነሽ/ተነስ

ይህ ለአንባቢዉ ምን ልከተል እንደሚችል የተለየ ትኩረት እንዲሰጥ ያነቃዋል፡፡ ተርጔሚዉ " ልነግርህ ስላለዉ ነገር ተመልከት ወይም ትኩረት ስጥ"

በአህዛብ መካከል ታናሽ አደርግሃለዉ በአህዛብም ትናቃለህ

እነዚህ ሁለት ሓረጎች በትርጉም አንድ ሲሆን ኤዶም የነበራትን ታላቅነት እንደምታጣ ትኩረት ለመስጠት ነዉ፡፡

በአህዛብ መካከል ታናሽ አደርግሃለዉ

በቀላሉ ልታለዩ የሚችል የሆነስ በመጠን (በይዘት) የማይረባ ስለመሆን ተናግሯል ተርጔሚዉ-- በአህዛብ መካከል የማትረባ አደርግሀለዉ

በብዙ ትናቃለህ( ትናቂያለሽ)

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚው “የሌላ ሀገር ህዝቦች ይጠሉሻል/ሃል”