# የአብድዮ ራዕይ "ይህ የመፅሐፍ ርዕስ ነዉ " "ራዕይ " የሚለዉ ቃል አጠቃላይ ከያህዌ የሆነ መልዕክት ነዉ እንጂ አብድዮ መልዕክት ወይም የአብድዮ ትንቢት " # ጌታ ያህዌ ስለ ኤዶም ይህን ብሏል ይህ ለአንባቢዉ የአብዲዮ መፅሐፍ መልዕክት ስለ ኤዶም መሆኑን ነዉ፡፡ # ያህዌ ይህ ስም እግዚብሔር በብሉይ ኪዳን ለህዝቡ እራሱን የገለጠበት ነዉ፡፡(በትርጉም ገፅ ላይ ያለዉን የያህዌን ትርጉም ተመልከት ) # - መልክተኛ ተልኳል ይህ በገቢር መልኩ ልቀመጥ ይችላል ተርጔሚዉ "ያህዌ መልዕክተኛ ልኳል " # ተነስ "መቆም " ይህ ቃል ህዝብን ዝግጁ ለማድረግ ይጠቅም ነበር፡፡ # እሷን ለመቋቋም ተነስ እሷ የሚለዉ ቃል ኤዶምን ህዝብ ለመግለፅ የተጠቀሰ ሲሆን የኤዶም ህዝብ የቅፅል ስም ነዉ፡፡ ስለዚህ " እነሱን" እየተባለ ልተረጎምም ይችላል፡፡ # እነሆ እሠራሃለዉ /አበጃጃሃለዉ / ቁጥር 2 ስጀምር አብድዮ ያህዌ በቀጥታ ለኤዶም እንደተናገረ ፅፏል፡፡ # ተነሽ/ተነስ ይህ ለአንባቢዉ ምን ልከተል እንደሚችል የተለየ ትኩረት እንዲሰጥ ያነቃዋል፡፡ ተርጔሚዉ " ልነግርህ ስላለዉ ነገር ተመልከት ወይም ትኩረት ስጥ" # በአህዛብ መካከል ታናሽ አደርግሃለዉ በአህዛብም ትናቃለህ እነዚህ ሁለት ሓረጎች በትርጉም አንድ ሲሆን ኤዶም የነበራትን ታላቅነት እንደምታጣ ትኩረት ለመስጠት ነዉ፡፡ # በአህዛብ መካከል ታናሽ አደርግሃለዉ በቀላሉ ልታለዩ የሚችል የሆነስ በመጠን (በይዘት) የማይረባ ስለመሆን ተናግሯል ተርጔሚዉ-- በአህዛብ መካከል የማትረባ አደርግሀለዉ # በብዙ ትናቃለህ( ትናቂያለሽ) ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚው “የሌላ ሀገር ህዝቦች ይጠሉሻል/ሃል”