am_tn/oba/01/01.md

46 lines
2.3 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# የአብድዮ ራዕይ
"ይህ የመፅሐፍ ርዕስ ነዉ " "ራዕይ " የሚለዉ ቃል አጠቃላይ ከያህዌ የሆነ መልዕክት ነዉ እንጂ አብድዮ መልዕክት ወይም የአብድዮ ትንቢት "
# ጌታ ያህዌ ስለ ኤዶም ይህን ብሏል
ይህ ለአንባቢዉ የአብዲዮ መፅሐፍ መልዕክት ስለ ኤዶም መሆኑን ነዉ፡፡
# ያህዌ
ይህ ስም እግዚብሔር በብሉይ ኪዳን ለህዝቡ እራሱን የገለጠበት ነዉ፡፡(በትርጉም ገፅ ላይ ያለዉን የያህዌን ትርጉም ተመልከት )
# - መልክተኛ ተልኳል
ይህ በገቢር መልኩ ልቀመጥ ይችላል ተርጔሚዉ "ያህዌ መልዕክተኛ ልኳል "
# ተነስ
"መቆም " ይህ ቃል ህዝብን ዝግጁ ለማድረግ ይጠቅም ነበር፡፡
# እሷን ለመቋቋም ተነስ
እሷ የሚለዉ ቃል ኤዶምን ህዝብ ለመግለፅ የተጠቀሰ ሲሆን የኤዶም ህዝብ የቅፅል ስም ነዉ፡፡ ስለዚህ " እነሱን" እየተባለ ልተረጎምም ይችላል፡፡
# እነሆ እሠራሃለዉ /አበጃጃሃለዉ /
ቁጥር 2 ስጀምር አብድዮ ያህዌ በቀጥታ ለኤዶም እንደተናገረ ፅፏል፡፡
# ተነሽ/ተነስ
ይህ ለአንባቢዉ ምን ልከተል እንደሚችል የተለየ ትኩረት እንዲሰጥ ያነቃዋል፡፡
ተርጔሚዉ " ልነግርህ ስላለዉ ነገር ተመልከት ወይም ትኩረት ስጥ"
# በአህዛብ መካከል ታናሽ አደርግሃለዉ በአህዛብም ትናቃለህ
እነዚህ ሁለት ሓረጎች በትርጉም አንድ ሲሆን ኤዶም የነበራትን ታላቅነት እንደምታጣ ትኩረት ለመስጠት ነዉ፡፡
# በአህዛብ መካከል ታናሽ አደርግሃለዉ
በቀላሉ ልታለዩ የሚችል የሆነስ በመጠን (በይዘት) የማይረባ ስለመሆን ተናግሯል
ተርጔሚዉ-- በአህዛብ መካከል የማትረባ አደርግሀለዉ
# በብዙ ትናቃለህ( ትናቂያለሽ)
ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚው “የሌላ ሀገር ህዝቦች ይጠሉሻል/ሃል”