am_tn/num/04/46.md

8 lines
471 B
Markdown

# ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ ሃምሣ ዓመት ድረስ
ይሄ የሚመለክተው ወንዶቹን ነው፡፡“ከሠላሳ እስከ ሃምሣ ዓመት ዕድሜ ላይ ያሉ ወንዶች”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)
# 8,580 ወንዶች
“ስምንት ሺህ አምስት መቶ ሰማንያ ወንዶች”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)