# ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ ሃምሣ ዓመት ድረስ ይሄ የሚመለክተው ወንዶቹን ነው፡፡“ከሠላሳ እስከ ሃምሣ ዓመት ዕድሜ ላይ ያሉ ወንዶች”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ) # 8,580 ወንዶች “ስምንት ሺህ አምስት መቶ ሰማንያ ወንዶች”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)