am_tn/num/04/46.md

471 B

ከሠላሳ ዓመት ጀምሮ እስከ ሃምሣ ዓመት ድረስ

ይሄ የሚመለክተው ወንዶቹን ነው፡፡“ከሠላሳ እስከ ሃምሣ ዓመት ዕድሜ ላይ ያሉ ወንዶች”(በግምት ላይ የተመሠረተ ዕውቀትና የተሟላ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

8,580 ወንዶች

“ስምንት ሺህ አምስት መቶ ሰማንያ ወንዶች”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)