am_tn/neh/13/28.md

1.3 KiB

ዮአዳ … ኤልያሴብ … ሰንባላጥ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

ሖሮናዊው

ይህ የሚያመለክተው ከቤት ሖሮን ከተማ የመጣ ሰውን ነው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

እኔም ከአጠገቤ አባረርኩት

“አባረርኩት” ወይም “ኢየሩሳሌምን እንዲለቅቅ አደረግኩት”

አስባቸው

“ስለ እነርሱ አስብ” ወይም “ያደረጉትን አስታውስ፡፡” እንደዚ አይነት ተመሳሳይ ሐረግ በነህምያ 13፡14 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ

ክህነትን ስላረከሱ የካህናትንና የሌዋውያንን ቃልኪዳንም ስላፈረሱ

ክህነትን ማርከስ እና ቃልኪዳኑን ማፍረስ ክህነቱንና ቃልኪዳኑን በአካል እንዳረከሱት ተደርጎ ቀርቧል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የክህነቱን ክብር አጉድለዋል፣ ከካህናቱና ከሌዋውያኑ ጋር ያደረግኸውን ቃልኪዳን አፍርሰዋል” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)