# ዮአዳ … ኤልያሴብ … ሰንባላጥ እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ) # ሖሮናዊው ይህ የሚያመለክተው ከቤት ሖሮን ከተማ የመጣ ሰውን ነው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ) # እኔም ከአጠገቤ አባረርኩት “አባረርኩት” ወይም “ኢየሩሳሌምን እንዲለቅቅ አደረግኩት” # አስባቸው “ስለ እነርሱ አስብ” ወይም “ያደረጉትን አስታውስ፡፡” እንደዚ አይነት ተመሳሳይ ሐረግ በነህምያ 13፡14 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ # ክህነትን ስላረከሱ የካህናትንና የሌዋውያንን ቃልኪዳንም ስላፈረሱ ክህነትን ማርከስ እና ቃልኪዳኑን ማፍረስ ክህነቱንና ቃልኪዳኑን በአካል እንዳረከሱት ተደርጎ ቀርቧል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የክህነቱን ክብር አጉድለዋል፣ ከካህናቱና ከሌዋውያኑ ጋር ያደረግኸውን ቃልኪዳን አፍርሰዋል” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)