# ማርቆስ 7፡ 2-4
የናስ ዕቃዎች፣ እና የመመገቢያ ፍረሽን እንኳ ሳይቀር
በዚያ ዘመን ይኖሩ የነበሩ አይሁዳዊያን ምግብ የሚመገቡት በፍራሽ ላይ ተቀምጠው ነበር፡፡ አማራጭ ትርጉሞች፡ “መያዥያዎች እንዲሁም የመመገቢያ መቀመጫዎች”