am_tn/mrk/07/02.md

370 B

ማርቆስ 7፡ 2-4

የናስ ዕቃዎች፣ እና የመመገቢያ ፍረሽን እንኳ ሳይቀር በዚያ ዘመን ይኖሩ የነበሩ አይሁዳዊያን ምግብ የሚመገቡት በፍራሽ ላይ ተቀምጠው ነበር፡፡ አማራጭ ትርጉሞች፡ “መያዥያዎች እንዲሁም የመመገቢያ መቀመጫዎች”