# ማርቆስ 7፡ 2-4 የናስ ዕቃዎች፣ እና የመመገቢያ ፍረሽን እንኳ ሳይቀር በዚያ ዘመን ይኖሩ የነበሩ አይሁዳዊያን ምግብ የሚመገቡት በፍራሽ ላይ ተቀምጠው ነበር፡፡ አማራጭ ትርጉሞች፡ “መያዥያዎች እንዲሁም የመመገቢያ መቀመጫዎች”