am_tn/luk/16/27.md

785 B

ወደ አባቴ ቤት እርሱን ላከው

"አልዓዛር ወደ አባቴ ቤት እንዲሄድ ንገረው" ወይም "እባክህ፣ ወደ አባቴ ቤት እርሱን ላከው"

የአባቴ ቤት

ይህ በቤት ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ "ቤተሰቤ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

እርሱ ያስጠነቅቃቸው ዘንድ

"አልዓዛር እንዲያስጠነቅቃቸው"

ይህ የከፍተኛ ጭንቅ ስፍራ

"በስቃይ የምንጨነቅበት ይህ ስፍራ" ወይም "በአስጨናቂ ስቃይ ውስጥ የምንገኝበት ይህ ስፍራ"