am_tn/luk/16/27.md

16 lines
785 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ወደ አባቴ ቤት እርሱን ላከው
"አልዓዛር ወደ አባቴ ቤት እንዲሄድ ንገረው" ወይም "እባክህ፣ ወደ አባቴ ቤት እርሱን ላከው"
# የአባቴ ቤት
ይህ በቤት ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ "ቤተሰቤ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
# እርሱ ያስጠነቅቃቸው ዘንድ
"አልዓዛር እንዲያስጠነቅቃቸው"
# ይህ የከፍተኛ ጭንቅ ስፍራ
"በስቃይ የምንጨነቅበት ይህ ስፍራ" ወይም "በአስጨናቂ ስቃይ ውስጥ የምንገኝበት ይህ ስፍራ"