am_tn/jud/01/17.md

11 lines
537 B
Markdown

# ይሁዳ 1፡ 17-19
አንዲህ ይላችኋል
"ሐዋርያው እንዲህ ይላችኋል"
የራሳቸውን . . . ተከትለው ሄደዋል፡፡ እነርሱ እንዲህ ናቸው፡፡
በዚህ ሥፍራ ላይ ይሁዳ እያመለከተ ያለው ዘባች የሆኑ ሰዎችን ነው፡፡
ክፍፍልን ይፈጠትራሉ
"በአማኞች መካከል መለያየትን የሚፈጥሩ ዘባቾች ናቸው"
ስሜታዊያን ናቸው
"ዘባቾቹ የፍተወት ፍላጎተቸውን ይከተላሉ"