# ይሁዳ 1፡ 17-19 አንዲህ ይላችኋል "ሐዋርያው እንዲህ ይላችኋል" የራሳቸውን . . . ተከትለው ሄደዋል፡፡ እነርሱ እንዲህ ናቸው፡፡ በዚህ ሥፍራ ላይ ይሁዳ እያመለከተ ያለው ዘባች የሆኑ ሰዎችን ነው፡፡ ክፍፍልን ይፈጠትራሉ "በአማኞች መካከል መለያየትን የሚፈጥሩ ዘባቾች ናቸው" ስሜታዊያን ናቸው "ዘባቾቹ የፍተወት ፍላጎተቸውን ይከተላሉ"