am_tn/jhn/16/17.md

748 B

አጠቃላይ መረጃ

ደቀመዛሙርቱ ኢየሱስ ምን ማለቱ እንደሆነ እርስ በእርስ ሲጠየቁ ኢየሱስ በተናገረው ንግግር ዕረፍት አለ ፡፡

ለአጭር ጊዜ ያህል ከእንግዲህ አያዩኝም

ደቀመዛምርቱ ይህ የሚያመለክተው የኢየሱስ በመስቀል ላይ መሞቱን ነበር ፡፡

ከአጭር ጊዜ በኋላ ታዩኛላችሁ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ይህ የሚያመለክተው የኢየሱስን ትንሣኤ ነው ወይም 2) ይህ በመጨረሻው የኢየሱስን መምጣት ሊያመለክት ይችላል።

አባት

ይህ የእግዚአብሔር አስፈላጊ ርዕስ ነው