am_tn/jhn/16/17.md

16 lines
748 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አጠቃላይ መረጃ
ደቀመዛሙርቱ ኢየሱስ ምን ማለቱ እንደሆነ እርስ በእርስ ሲጠየቁ ኢየሱስ በተናገረው ንግግር ዕረፍት አለ ፡፡
# ለአጭር ጊዜ ያህል ከእንግዲህ አያዩኝም
ደቀመዛምርቱ ይህ የሚያመለክተው የኢየሱስ በመስቀል ላይ መሞቱን ነበር ፡፡
# ከአጭር ጊዜ በኋላ ታዩኛላችሁ
ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ይህ የሚያመለክተው የኢየሱስን ትንሣኤ ነው ወይም 2) ይህ በመጨረሻው የኢየሱስን መምጣት ሊያመለክት ይችላል።
# አባት
ይህ የእግዚአብሔር አስፈላጊ ርዕስ ነው