# አጠቃላይ መረጃ ደቀመዛሙርቱ ኢየሱስ ምን ማለቱ እንደሆነ እርስ በእርስ ሲጠየቁ ኢየሱስ በተናገረው ንግግር ዕረፍት አለ ፡፡ # ለአጭር ጊዜ ያህል ከእንግዲህ አያዩኝም ደቀመዛምርቱ ይህ የሚያመለክተው የኢየሱስ በመስቀል ላይ መሞቱን ነበር ፡፡ # ከአጭር ጊዜ በኋላ ታዩኛላችሁ ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ይህ የሚያመለክተው የኢየሱስን ትንሣኤ ነው ወይም 2) ይህ በመጨረሻው የኢየሱስን መምጣት ሊያመለክት ይችላል። # አባት ይህ የእግዚአብሔር አስፈላጊ ርዕስ ነው