am_tn/jer/39/11.md

631 B

ናቡሽዝባንም…ጎዶልያስ…አኪቃም…ሳፋን

እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው

…ዋና ዋና አለቆች ሁሉ ላኩ

ሰዎቹን የላኩት ኤርምያስን ይዘው እንዲያወጡት ነው፡፡

ከግዞት ቤት አደባባይ

ይህ ከንጉሱ ቤተመንግስት ጋር አብሮ ያለ ሰፊ ክፍት ቦታ ሲሆን ይህም ደግሞ ለእስረኞች የተዘጋጀ ቦታ ነው፡፡ ኤርምያስ 32፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

በህዝብ መካከል

“በይሁዳ በቀሩት በህዝብ መካከል”