am_tn/jer/39/11.md

16 lines
631 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ናቡሽዝባንም…ጎዶልያስ…አኪቃም…ሳፋን
እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው
# …ዋና ዋና አለቆች ሁሉ ላኩ
ሰዎቹን የላኩት ኤርምያስን ይዘው እንዲያወጡት ነው፡፡
# ከግዞት ቤት አደባባይ
ይህ ከንጉሱ ቤተመንግስት ጋር አብሮ ያለ ሰፊ ክፍት ቦታ ሲሆን ይህም ደግሞ ለእስረኞች የተዘጋጀ ቦታ ነው፡፡ ኤርምያስ 32፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት
# በህዝብ መካከል
“በይሁዳ በቀሩት በህዝብ መካከል”