# ናቡሽዝባንም…ጎዶልያስ…አኪቃም…ሳፋን እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው # …ዋና ዋና አለቆች ሁሉ ላኩ ሰዎቹን የላኩት ኤርምያስን ይዘው እንዲያወጡት ነው፡፡ # ከግዞት ቤት አደባባይ ይህ ከንጉሱ ቤተመንግስት ጋር አብሮ ያለ ሰፊ ክፍት ቦታ ሲሆን ይህም ደግሞ ለእስረኞች የተዘጋጀ ቦታ ነው፡፡ ኤርምያስ 32፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት # በህዝብ መካከል “በይሁዳ በቀሩት በህዝብ መካከል”