am_tn/jer/36/20.md

1.4 KiB

..ገቡ

ይህ ቃል የሚያመለክተው አለቆቹን ነው

ክርታሱንም በጸሐፊው በኤሊሳማ ጓዳ አኑረውት

በፀሃፊው በኤሊሳም ክፍል ክርታሱን አስገቡት

ፀሀፊው ኤሊሳም

ፀሀፊው ኤሊሳም የሚለውን በኤርምያስ 36፡12 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ይሁዲ

የዚህን ሰው ስም በኤርምያስ 36፡14 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

በንጉሡና በንጉሡ አጠገብ በቆሙት አለቆች ሁሉ ጆሮ አነበበው

ንጉሱ ሊሰማው በሚችልበት ቦታ ላይ፡፡ ተመሳሳይ ቃላት በኤርምያስ2፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

በዘጠነኛው ወር

በእብራውያን የቀን አቆጣጠር ዘጠነኛው ወር ሲሆን የሚዘሩበት ጊዜ አልቆ ቀዝቃዛው ጊዜ መጀመሪያ አካባቢ ነው፡፡ እንደ ምእራባውያን የቀን አቆጣጠር የኖቬምበር መጨረሻዎቹ እና የዲሴምበር መጀመሪያዎቹ ላይ ነው፡፡

በፊቱም በምድጃ ውስጥ እሳት ይነድድ ነበር።

የሚነደው እሳት በምድጃ ውስጥ ሆኑ ከፊት ለፊቱ ነበር

ምድጃ

የእሳት ማንደጃ ሲሆን ሰዎች ከቦታ ቦታ ያንቀሳቅሱታል