# ..ገቡ ይህ ቃል የሚያመለክተው አለቆቹን ነው # ክርታሱንም በጸሐፊው በኤሊሳማ ጓዳ አኑረውት በፀሃፊው በኤሊሳም ክፍል ክርታሱን አስገቡት # ፀሀፊው ኤሊሳም ፀሀፊው ኤሊሳም የሚለውን በኤርምያስ 36፡12 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት # ይሁዲ የዚህን ሰው ስም በኤርምያስ 36፡14 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት # በንጉሡና በንጉሡ አጠገብ በቆሙት አለቆች ሁሉ ጆሮ አነበበው ንጉሱ ሊሰማው በሚችልበት ቦታ ላይ፡፡ ተመሳሳይ ቃላት በኤርምያስ2፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት # በዘጠነኛው ወር በእብራውያን የቀን አቆጣጠር ዘጠነኛው ወር ሲሆን የሚዘሩበት ጊዜ አልቆ ቀዝቃዛው ጊዜ መጀመሪያ አካባቢ ነው፡፡ እንደ ምእራባውያን የቀን አቆጣጠር የኖቬምበር መጨረሻዎቹ እና የዲሴምበር መጀመሪያዎቹ ላይ ነው፡፡ # በፊቱም በምድጃ ውስጥ እሳት ይነድድ ነበር። የሚነደው እሳት በምድጃ ውስጥ ሆኑ ከፊት ለፊቱ ነበር # ምድጃ የእሳት ማንደጃ ሲሆን ሰዎች ከቦታ ቦታ ያንቀሳቅሱታል