am_tn/jer/36/20.md

32 lines
1.4 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ..ገቡ
ይህ ቃል የሚያመለክተው አለቆቹን ነው
# ክርታሱንም በጸሐፊው በኤሊሳማ ጓዳ አኑረውት
በፀሃፊው በኤሊሳም ክፍል ክርታሱን አስገቡት
# ፀሀፊው ኤሊሳም
ፀሀፊው ኤሊሳም የሚለውን በኤርምያስ 36፡12 ላይ እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት
# ይሁዲ
የዚህን ሰው ስም በኤርምያስ 36፡14 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት
# በንጉሡና በንጉሡ አጠገብ በቆሙት አለቆች ሁሉ ጆሮ አነበበው
ንጉሱ ሊሰማው በሚችልበት ቦታ ላይ፡፡ ተመሳሳይ ቃላት በኤርምያስ2፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት
# በዘጠነኛው ወር
በእብራውያን የቀን አቆጣጠር ዘጠነኛው ወር ሲሆን የሚዘሩበት ጊዜ አልቆ ቀዝቃዛው ጊዜ መጀመሪያ አካባቢ ነው፡፡ እንደ ምእራባውያን የቀን አቆጣጠር የኖቬምበር መጨረሻዎቹ እና የዲሴምበር መጀመሪያዎቹ ላይ ነው፡፡
# በፊቱም በምድጃ ውስጥ እሳት ይነድድ ነበር።
የሚነደው እሳት በምድጃ ውስጥ ሆኑ ከፊት ለፊቱ ነበር
# ምድጃ
የእሳት ማንደጃ ሲሆን ሰዎች ከቦታ ቦታ ያንቀሳቅሱታል