am_tn/jdg/11/32.md

16 lines
797 B
Markdown

# ስለዚህ ዮፍታሔ አለፈ -- ተዋጋ - እግዚአብሔር ድልን ሰጠው
ዮፍታሔ የሰራዊቱ መሪ በመሆኑ፣ እርሱና ሰራዊቱ በተደጋጋሚ ዮፍታሔን ራሱን ተደርጎ ተነግሯል። አ.ት፡ “ስለዚህ ዮፍታሔና ሰራዊቱ አለፉ -- ተዋጉ -- እግዚአብሔር ድልን ሰጣቸው”
# አሮኤር
የዚህችን ከተማ ስም በመሳፍንት 11፡26 ላይ በተረጎምክበት መልኩ ተርጉም።
# ሚኒት -- አቤል ክራሚም
እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)
# ሃያ ከተሞች
“20 ከተሞችን ጨምሮ” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)