am_tn/jdg/11/32.md

797 B

ስለዚህ ዮፍታሔ አለፈ -- ተዋጋ - እግዚአብሔር ድልን ሰጠው

ዮፍታሔ የሰራዊቱ መሪ በመሆኑ፣ እርሱና ሰራዊቱ በተደጋጋሚ ዮፍታሔን ራሱን ተደርጎ ተነግሯል። አ.ት፡ “ስለዚህ ዮፍታሔና ሰራዊቱ አለፉ -- ተዋጉ -- እግዚአብሔር ድልን ሰጣቸው”

አሮኤር

የዚህችን ከተማ ስም በመሳፍንት 11፡26 ላይ በተረጎምክበት መልኩ ተርጉም።

ሚኒት -- አቤል ክራሚም

እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

ሃያ ከተሞች

“20 ከተሞችን ጨምሮ” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)