# ስለዚህ ዮፍታሔ አለፈ -- ተዋጋ - እግዚአብሔር ድልን ሰጠው ዮፍታሔ የሰራዊቱ መሪ በመሆኑ፣ እርሱና ሰራዊቱ በተደጋጋሚ ዮፍታሔን ራሱን ተደርጎ ተነግሯል። አ.ት፡ “ስለዚህ ዮፍታሔና ሰራዊቱ አለፉ -- ተዋጉ -- እግዚአብሔር ድልን ሰጣቸው” # አሮኤር የዚህችን ከተማ ስም በመሳፍንት 11፡26 ላይ በተረጎምክበት መልኩ ተርጉም። # ሚኒት -- አቤል ክራሚም እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት) # ሃያ ከተሞች “20 ከተሞችን ጨምሮ” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)