am_tn/isa/65/20.md

506 B
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለታማኝ ሕዝቡ መናገር ቀጥሏል፡፡

አንድ መቶ ዓመት

100 ዓመት››

እንደ ወጣት ይቆጠራል

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ ‹‹ሰዎች እንደ ወጣት ይቆጥሩታል››

የተረገመ ይባላል

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰዎች ይህን ሰው የተረገመ ይሉታል››