# አጠቃላይ መረጃ ያህዌ ለታማኝ ሕዝቡ መናገር ቀጥሏል፡፡ # አንድ መቶ ዓመት ‹‹100 ዓመት›› # እንደ ወጣት ይቆጠራል ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ ‹‹ሰዎች እንደ ወጣት ይቆጥሩታል›› # የተረገመ ይባላል ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰዎች ይህን ሰው የተረገመ ይሉታል››