am_tn/isa/65/20.md

16 lines
506 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አጠቃላይ መረጃ
ያህዌ ለታማኝ ሕዝቡ መናገር ቀጥሏል፡፡
# አንድ መቶ ዓመት
100 ዓመት››
# እንደ ወጣት ይቆጠራል
ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ ‹‹ሰዎች እንደ ወጣት ይቆጥሩታል››
# የተረገመ ይባላል
ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰዎች ይህን ሰው የተረገመ ይሉታል››