am_tn/isa/61/06.md

874 B

አጠቃላይ መረጃ

የያህዌ ባርያ በእያንዳንዱ መስመር ተጓዳኝ ሐሳብን በመጠቀም ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡

ትጠራላችሁ

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰዎች ይጠሯችኃል››

ዕጥፍ ይኖራችኃል

ምናልባት፣ ዕጥፍ የርስት ድርሻ ሊሆን ይችላል፡፡

በድርሻቸው ደስ ይላቸዋል… እነርሱ… ምድራቸው የእነርሱ ይሆናል

ይህም የሚያመለክተው የእስራኤልን ሕዝብ ነው፡፡ ይህን በሁለተኛ ሰው ደረጃ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በድርሻችሁ ደስ ይላችኃል… እናንተ… ምድራችሁ… የእናንተ ይሆናል››