am_tn/isa/61/06.md

16 lines
874 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አጠቃላይ መረጃ
የያህዌ ባርያ በእያንዳንዱ መስመር ተጓዳኝ ሐሳብን በመጠቀም ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡
# ትጠራላችሁ
ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰዎች ይጠሯችኃል››
# ዕጥፍ ይኖራችኃል
ምናልባት፣ ዕጥፍ የርስት ድርሻ ሊሆን ይችላል፡፡
# በድርሻቸው ደስ ይላቸዋል… እነርሱ… ምድራቸው የእነርሱ ይሆናል
ይህም የሚያመለክተው የእስራኤልን ሕዝብ ነው፡፡ ይህን በሁለተኛ ሰው ደረጃ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በድርሻችሁ ደስ ይላችኃል… እናንተ… ምድራችሁ… የእናንተ ይሆናል››