am_tn/isa/56/11.md

8 lines
250 B
Markdown

# አጠቃላይ መረጃ
ያህዌ የሕዝቡን ክፉ መሪዎች መግለጽ ቀጥሏል፡፡
# ውሾቹ ሆዳሞች ናቸው
ያህዌ የእስራኤልን ክፉ መሪዎች ከውሾች ጋር አመሳስሎአቸዋል፡፡