# አጠቃላይ መረጃ ያህዌ የሕዝቡን ክፉ መሪዎች መግለጽ ቀጥሏል፡፡ # ውሾቹ ሆዳሞች ናቸው ያህዌ የእስራኤልን ክፉ መሪዎች ከውሾች ጋር አመሳስሎአቸዋል፡፡